Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
  • 405
  • 23 255 982

Відео

ጠቅሎ ጣለዉ!!😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 12 тис.2 години тому
ጠቅሎ ጣለዉ!!😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
ሞክታ ለቀቀችዉ!!😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 18 тис.4 години тому
ሞክታ ለቀቀችዉ!!😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
እቃዉን ገረዘችዉ!!😂😂 አዲስ ምሮጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 17 тис.7 годин тому
እቃዉን ገረዘችዉ!!😂😂 አዲስ ምሮጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
ሚስቴን ሊይዛት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዴ ድራማ።
Переглядів 16 тис.9 годин тому
ሚስቴን ሊይዛት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዴ ድራማ።
በግድ ልዉጣብሽ!!😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
Переглядів 19 тис.12 годин тому
በግድ ልዉጣብሽ!!😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
በግድ ሊይዛት!!😂😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
Переглядів 18 тис.14 годин тому
በግድ ሊይዛት!!😂😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
ሚስትህን ዳርልኝ - አዲስ አዝናኝ ድራማ (ከትናንት የተቆረጠውን ታሪክ ጨምሮ)
Переглядів 24 тис.21 годину тому
ሚስትህን ዳርልኝ - አዲስ አዝናኝ ድራማ (ከትናንት የተቆረጠውን ታሪክ ጨምሮ)
ጉድ ሰራችን - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
Переглядів 18 тис.День тому
ጉድ ሰራችን - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
ሴቶች ተመረዙ!😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 22 тис.День тому
ሴቶች ተመረዙ!😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
ተደብቀዉ ያዟት!! 😂 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Переглядів 22 тис.День тому
ተደብቀዉ ያዟት!! 😂 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
ሻሽቱን ሊገሏት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 19 тис.День тому
ሻሽቱን ሊገሏት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
አገላብጥሻለሁ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
Переглядів 19 тис.14 днів тому
አገላብጥሻለሁ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
ዘግቶ ሊያጫዉታት !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Переглядів 23 тис.14 днів тому
ዘግቶ ሊያጫዉታት !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
ጫጉላው ዛሬ ነዉ !!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Переглядів 23 тис.14 днів тому
ጫጉላው ዛሬ ነዉ !!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
ጠቅልሎ አስገባት !😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Переглядів 24 тис.14 днів тому
ጠቅልሎ አስገባት !😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
ፍቅራቸዉ ደርቷል!!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 20 тис.14 днів тому
ፍቅራቸዉ ደርቷል!!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
ተይዘዋል 😂- አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
Переглядів 23 тис.14 днів тому
ተይዘዋል 😂- አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
ገብቶላታል !!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Переглядів 20 тис.14 днів тому
ገብቶላታል !!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
ቅምጥ ይዟል !!🥵🥵 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮምዲ ድራማ።
Переглядів 22 тис.21 день тому
ቅምጥ ይዟል !!🥵🥵 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮምዲ ድራማ።
ይቅር ትበለኝ !!😭😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ።
Переглядів 18 тис.21 день тому
ይቅር ትበለኝ !!😭😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ።
መቸም አላገባት !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 21 тис.21 день тому
መቸም አላገባት !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
እናጋባቸዉ!!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 22 тис.21 день тому
እናጋባቸዉ!!❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
ተሸክሜሽ አደርኩ!!😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Переглядів 21 тис.21 день тому
ተሸክሜሽ አደርኩ!!😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
ተገላበጥባት !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Переглядів 21 тис.21 день тому
ተገላበጥባት !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
"ከቤት የማልወጣበት ጊዜ ነበር ፤ ፊቴን እሸፍናለሁ።" ሞዴል ሊያ
Переглядів 2,7 тис.21 день тому
"ከቤት የማልወጣበት ጊዜ ነበር ፤ ፊቴን እሸፍናለሁ።" ሞዴል ሊያ
ጥላን ሄደች !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
Переглядів 22 тис.28 днів тому
ጥላን ሄደች !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
ሽፈራዉ ገደለኝ! 😱 ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ።
Переглядів 25 тис.28 днів тому
ሽፈራዉ ገደለኝ! 😱 ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ።
በድራማ ምክንያት እውነተኛ ሚስቴን ፈትቻለሁ። የጠብቀው በፍካት ቲቪ አስገራሚ ቆይታ
Переглядів 13 тис.Місяць тому
በድራማ ምክንያት እውነተኛ ሚስቴን ፈትቻለሁ። የጠብቀው በፍካት ቲቪ አስገራሚ ቆይታ
ይሻሙሽ መጣች!! (ጉዳቸዉ ተጋጠ) አዲስ የገጠር ድራማ
Переглядів 28 тис.Місяць тому
ይሻሙሽ መጣች!! (ጉዳቸዉ ተጋጠ) አዲስ የገጠር ድራማ

КОМЕНТАРІ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 4 хвилини тому

    ትበይን ቀይ መስመር ጣስሽ ማድረግ የሌለብሽን ጥፋት ሰራሽ ባለጌው አለሌ ጭንቅላቱ የማይሰራው ደደቡ የአንቺው ዘመድ ሲሆን እሱን በደንብ መምከር ካልሆነም ወደመጣበት እንደመሽኘት አንቺ በሽሙጥ እና በመደባበስ አሳለፍሽው ይሄንን የተለከፈ አሸብርሽን ከዛም አስማረ ተናዶ ሊመታው ሲል መሬት ላይ ሆኖ ሲለምነው ምሮት እያለ በፍጥነት ሊመታው ሲል አስማረ ቀድሞት መታው😮እና ምኑ ላይ ነው የአስማረ ጥፋት😮ትበይን ጉድሽ ፈላ አንቺ ምላሳም ለፍላፊ😮ለማንኛውም በጣም ከልቤ እወዳችህዋለሁ እናንተን ሳላይ እንቅልፍ አይወስደኝም😊😂❤🎉እናንተ የይሻሙሽን ልብስ የምትቆጥሩ ቀይራኮ ነበር ግን ተመሳሳይ መደብ ነው የልብሷ ከለር ለዛ ነው ከደበራችሁ ግዙላት😅😅

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 28 хвилин тому

    ውዶቸ እንዴት ናችሁ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 34 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Годину тому

    ምነዉ ትበይን አጠረጠረሽ የራሽ ዘመድ እኮነዉ ጥፋተኛዉ ባሌጌ እሰዉ ሚስትላይ ጉብ ብሎ

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Годину тому

    አስማር የምን መፀፀት ነው በሚስትህ መቶ

  • @user-lh5fk5ev6w
    @user-lh5fk5ev6w Годину тому

    ትበይናት😮

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr Годину тому

    አሥማረ ነዳማና ጂራት በሥተሀላ ነው ተወው ተቃ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @user-px1xc9lc8j
    @user-px1xc9lc8j Годину тому

    እሂ ልክስክስ ደግ አደርገ በሚስት ቀልድ የለም

  • @user-yd6ht6eh9l
    @user-yd6ht6eh9l Годину тому

    አንዳይነት ነው ድራማችሁ 😂😂😂ሰውም ሀሳብም ጨመርመር አድርጉጂ ሆ😅😅😅ደግሞ ሻሽቱ ሶራ ቲዩብ ትታችሁ ሄደች ሽፈራው ጋ 😂😂😂ያልሰማን ያላየን መስሏችሁ ነው 😂😂😂

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Годину тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Годину тому

    ጀግና ማለት ፊት ለፊት መግጠም ነው ሰውየው ሳያይ ምንም ጀግንነት የለም ትበይን ናት የመታችው አይለቅሽም አስሜ ጠብቂ

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp Годину тому

    ይሻሙሽ በመጣችበት ቀሚስ አገባች ከረመች ምነዉ አርሶ አደር ይህን ያህል ችጋራም ነዉ አላችሁ እደ የስራ ልብስኳ እዳቅማቸዉ ቅያሬ አላቸዉ

  • @rizxol2
    @rizxol2 Годину тому

    ቀጣይ❤❤❤❤❤

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9j Годину тому

    አስማረ የኔ ጀግና አትፀፀት በሚስት ቀልድ የለም የራሱ ጥፋት ነው ለምን ተልከሰከሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 години тому

    አሥማረ አላጠፋም ❤❤❤❤ ያ ዝርክርክ ዘመድሽ ነዉጅ😂😂😂😂

  • @AlexWorku-vm3ws
    @AlexWorku-vm3ws 2 години тому

    አረ ደግሞ በሚስት የመጣን እደት ይማራል ትበይን ወንድምሽን ምከሪ ስትባይ አደባብሠሽ የተውሽውን ለምን አገበገበሽ

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n 2 години тому

    አስማር❤❤❤

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 2 години тому

    ቸካችሁ

  • @user-oq6kl2tm4z
    @user-oq6kl2tm4z 2 години тому

    የጋራ ዘመድ ፀብ ህመም ነው

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c 2 години тому

    ❤❤❤

  • @gfj5233
    @gfj5233 2 години тому

    ለዝጂብል ሻጯ ሸልሜት አይ አያሌው

  • @YahunuYbas
    @YahunuYbas 2 години тому

    ይሻሙ ከተወለድሽ አውሃ ነክቶሽ ታውቂአለሽ

  • @AdmiringCrayons-kt2lp
    @AdmiringCrayons-kt2lp 2 години тому

    ኧረይኸን የከፋ ጅላጅልስራ ተውት እና አሸብርንም ሻሸንም ባቻየሁን አምጡልን አሸብርቃ አውጡት የተልከሰከሰ ስራ የጀመረው እሱነው ሰላምሁናችሁ የፍቅር ስራ ጀምሩሩሩሩሩሩ😅😅❤❤❤

  • @user-mw6qr2zx2s
    @user-mw6qr2zx2s 3 години тому

    አስማረ ላይማ አትፍረዱ በሚስቱ እኮ ነዉ የመጣበት ዝም ቢለዉ ነበር ሚያናድደዉ😂

  • @taybat8805
    @taybat8805 3 години тому

    አሸብርን ንፁህ አላልሽም ይህ ሸለመጥማጣ ያባወራ ሚስት ማን ነካካ አለው😂😂😂😂

  • @Osman-xr9hl
    @Osman-xr9hl 3 години тому

    ልብሰ የላትም

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 3 години тому

    እንደነ አበጀሽ አንዳንድ ቀን ሌሎችንም ሰወች እየጋበዛችሁ እየተጫወታችሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት ከትዳር ፀብ ዉጡ በቃ በየተራ ስለትዳር የምናዉቃቸዉን ብቻ ሳይሆን የማናዉቃቸዉን ሰወች ባህላችን አምጡ❤😘😘😘

  • @user-cg6vy3kn7r
    @user-cg6vy3kn7r 3 години тому

    አገራችን ሰላም ያጣችው ሀቀኛ እና ለእውነት የሚኖር ስለለቸ ነው😢

  • @Aziz_mustefa
    @Aziz_mustefa 3 години тому

    አያሌው የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሆኖበታል ዛሬ 😊

  • @MahileatBerihun
    @MahileatBerihun 3 години тому

    አስማረ ሰው ነው😊

  • @Aziz_mustefa
    @Aziz_mustefa 3 години тому

    አያሌው የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሆኖበታል ዛሬ 😊

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 3 години тому

    "ቀለብላባ ውሻ ለአፏ ሊጥ ለወገቧ ፍልጥ" አሸብር ምን ንፁሕ ደም አለው? ተለምኖ ተመክሮ እያየ ገባበት። * ትበይን በወንድሞቹ አመካኝታ መዳፈሯ አስሜ ብረቱ ጎጄ ወደፊት በጣም ጠርጣራና በቀለኛ ያደርገዋል! አያሌው ትበይንን እየሰለቸ መጣ መሰናበቷ ነው። 💚 💛 ❤

  • @user-xy6zb3sh9o
    @user-xy6zb3sh9o 3 години тому

    ሻሽቱንና ሽፈራውን ሶራ ላይ እያየናት ነው❤

  • @aishahamad3734
    @aishahamad3734 3 години тому

    😂😂😂❤❤❤ 17:23

  • @user-py5qm6tk4s
    @user-py5qm6tk4s 4 години тому

    ትቨይን ምነው ኣገበገበሽ ማን ተልከስከስ አለው

  • @GsggsGhshs
    @GsggsGhshs 4 години тому

    😂😂😂😂

  • @Opsay-gt6ii
    @Opsay-gt6ii 4 години тому

    Asimaara wadii

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 4 години тому

    አያሌው ጎበዝ አይ ትበየን አጠፋሽ ዛሬ እና በሚስት ቀልድ አለደ🙄

  • @Mstawte
    @Mstawte 4 години тому

    ኧረ ይሻሙሺ ተይ ልብስሺን ቀይሪ

  • @Lolo-fm9dc
    @Lolo-fm9dc 4 години тому

    ኧረ ትበይን በትክክል ፍረጅ የራሽ ጉድ ነው ጥፋቱ

  • @user-fj6ow8md4w
    @user-fj6ow8md4w 4 години тому

    ጉበዠ ትበይን😂😂😂😂

  • @ysha3343
    @ysha3343 4 години тому

    በርቱልን ፍካቶች 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰 በናፍቆትነው የምንጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @znteznte965
    @znteznte965 4 години тому

    አሁንኳ እጂጂ አላችሁ ሌላ እርእስ አምጡ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 4 години тому

    አትንገበገቢ ጥፋቱ የዘመድሽ ነው። ክፋ ሴት። ሴት መድፈር ችግር የለውም ማለትሽ ነው?

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 4 години тому

    😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @wewe-ib2zx
    @wewe-ib2zx 4 години тому

    ግን አንዳንድ ቀን ለምንድነው ፏ ደመቅ ደመቅመቅ ቡና እያፈላችሁ እማታደርጉት

  • @NawafNawaf-cf9qy
    @NawafNawaf-cf9qy 4 години тому

    ጀግና አስሜ

  • @user-yt6sd8ge5m
    @user-yt6sd8ge5m 4 години тому

    ትበይ ቀበጥሽ

  • @menelikhaile7619
    @menelikhaile7619 4 години тому

    እረ እንኳን አልከው አስሜ